ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በሁቲ አማጺያን ይዞታዎች የአየር ጥቃት ፈፀመች ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈፀሟን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ የሁቲ አማጺያን በአሜሪካ አውሮፕላኖች ላይ ሚሳይሎችን በመተኮስ በቀይ ባህር በሚንቀሳቀሱ…
ስፓርት የ2017 ዓ.ም ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድርን አትሌት ብሬነሽ ደሴ አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድርን አትሌት ብሬነሽ ደሴ 1ኛ በመውጣት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ በውድድሩ አትሌት አብዙ ከበደ 2ኛ እንዲሁም መቅደስ ሽመልስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ተከታትለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ የልማታዊ ሴፍትኔትና የሥራ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ፕሮግራም ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ 154 ሺህ 923 ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ተጋላጭ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ የልማታዊ ሴፍትኔት እና የሥራ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ፕሮግራም ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎዴ መስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ምርታማነትን ጨምሯል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድጋሚ ታድሶ ባሳለፍነው ታኅሣስ ወር ወደ አገልግሎት የተመለሰው የጎዴ መስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ለሶማሌ ክልል አዲስ የማምረት ዐቅም ሆኗል ተባለ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አብዲዋሂድ ሙጀዲን እንደገለጹት፤ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቱ ታድሶ…
ስፓርት የካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ምሽት 1 ሠዓት ከ30 ላይ በዌምብሌይ ስታዲየም በሊቨርፑል እና ኒውካስል ዩናይትድ መካከል ይደረጋል፡፡ ሊቨርፑል በግማሽ ፍፃሜው የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሀም ሆትስፐርን አሸንፎ ለፍፃሜ መብቃቱ ይወሳል፡፡…
ስፓርት ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የሴዑል ማራቶን በሁለቱም ጾታ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ በዚሁ መሠረት፤ በወንዶች የ2025 ሴዑል ማራቶን አትሌት ሀፍቱ ተክሉ 2 ሠዓት 5 ደቂቃ ከ37 ሠከንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር አርሰናል በሜዳው 10 ሠዓት ከ30 ላይ ከቼልሲ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡ በ55 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አርሰናል፤ ቼልሲን ለማሸነፍ እና ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡ ‘ቁርዓን - የዕውቀትና የሰላም ምንጭ’ በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የቁርዓን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ ትዴፓ አሳሰበ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህወሓት አንደኛው አንጃ የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሳሰበ፡፡ ፓርቲው የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው ዕለት አመሻሽ አከባቢ የተከሰተ ሲሆን፥ 46 ሰዎችን ባሳፈረው የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተፈጠረው የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት…