Fana: At a Speed of Life!

እዳውን የመቀነስ፤ ምንዳውን የመጨመር ታሪካዊ ሃላፊነት ተጥሎብናል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እዳውን የመቀነስ፤ ምንዳውን የመጨመር ታሪካዊ ሃላፊነት ተጥሎብናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ አረጋ በዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች ደረጃ የሚካሄደውን የ2016 እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት…

የበለጸገ ማኅበረሰብ መፍጠርን ተግባር ተኮር ተልዕኮ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመጣጠነ ምግብን የሚያገኝና የበለጸገ ማኅበረሰብን መፍጠር ቀዳሚና ተግባር ተኮር ተልዕኳችን አድርገን መሥራት አለብን ሲሉ የክልል ርዕሳነ-መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ገለጹ። በ2022 ዓ.ም መቀንጨርን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት ግብ ተይዞ ወደ ሥራ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን የተለያዩ ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ሌሎች የክልሉ የሥራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ የሥራ ሃላፊዎቹ በትናንትናው ዕለት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/2025 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በዚህ መሰረትም ምሽት 4 ሰዓት ላይ ማንቸስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር የውደድር ዘመኑን የመጀመሪያ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ ነገ ቀጥሎ ሲካሄድ ኢፕስዊች…

የአንዳንድ የፖሊስ አመራርና አባላት የሥነ-ምግባር ግድፈቶችን በማረም አገልግሎት መስጠት ይገባል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችንና የሥነ-ምግባር ግድፈቶችን በማረም አገልግሎት መስጠት ይጠበቅብናል ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ፖሊስ መልካም ሥነ-ምግባር ተላብሶ…

የወደብ አማራጮችን ለማስፋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወደብ አማራጮችን ለማስፋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ባርኦ ሀሰን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ ኢትዮጵያ…

የህጻናትን መቀንጨር ማስቆም እንደሚገባ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናትን መቀንጨር በማስቆም የነገ የሀገርን እጣ ፈንታ ከወዲሁ ማስተካከል እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነትና የማስፋፊያ ምዕራፍ ስትራቴጂ ትግበራ፣ የስርዓተ ምግብና የአመጋገብ ስርዓት…

ለልማት ስራዎቻችን ስኬት የመከላከያ ሠራዊቱ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተከናወኑ ላሉ የልማት ስራዎች የመከለከያ ሠራዊቱ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። ለጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ለጄነራል መኮንኖች በጎዴ አየር ማረፊያ…

አቶ እንዳሻዉ ጣሰዉ ከስልጤ ዞንና ከማረቆ ልዩ ወረዳ አመራሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከስልጤ ዞንና ከማረቆ ልዩ ወረዳ አስተባባሪ አባላት ጋር በወቅታዊ ፓለቲካዊና የመልካም አስተዳደር ዙሪያ ተወያይተዋል። በዉይይት መድረኩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት…