በገበታ ለሀገር በኮይሻ ፕሮጀክት ውስጥ ከሚለሙ የቱሪዝም መስኅቦች አንዱ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ነው።
👉 በ1997 ዓ.ም በብሔራዊ ፓርክነት የተቋቋመው የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኝ ሲሆን÷ 1 ሺህ 410 ካሬ ኪሎ ሜትር የቆዳ ስፋት አለው፡፡
👉 በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ዝሆንን ጨምሮ ከሌሎች ግዙፍ አጥቢ እንስሳት እስከ አነስተኛ ነፍሳት…