የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በማጎልበት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በማጎልበት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እየሠራች መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
15ኛው የ "ኮኔክትድ ባንኪንግ" ጉባዔ "በዲጂታላይዜሽንና በፋይናንስ አካታችነት ኢኮኖሚን ማጎልበት"…