Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሚሊዮን ዮሳ ገልጸዋል፡፡ ወላጆችም ልጆቻቸውን የመከታተል…

የጎቤና ሽኖየ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎቤና ሽኖየ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኦሮሞ ሕዝብ ባህል በጳጉሜን ወር ለአዲስ ዓመት አቀባበል ሴቶች ሽኖየ ወንዶች ደግሞ የጎቤ ጨዋታ ከመሥከረም ጀምሮ ይጫወታሉ። በዚህ መሠረትት ከጳጉሜን 2016 ጀምሮ…

በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት መርሐ-ግብር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በዚሁ መሠረት አዳማ ከተማ ከስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። ስሑል ሽረ ዘንድሮ ዳግም ወደ ሊጉ ውድድር መመለሱ የሚታወስ…

ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሒደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ኮሚሽኑ በዋነኛነት ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ…

ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጠየቁ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…

ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች። ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን…

ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 2 አሸነፈ። ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ጌታሁን ባፋ (በራስ ላይ)፣ ተስፋዬ መላኩ…

በጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ እንደተጋረጠበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በተመዘገበው የጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ የተጋረጠበት መሆኑ ተገልጿል። የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው÷ የጎንደር…

የካሳንቺስ የልማት ተነሺዎች 239 የኮንዶሚኒየምና 110 የመንግስት መኖሪያ ቤት እጣ አወጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ የካዛንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺ ነዋሪዎች የመንግስትና የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት ስነ ስርዓቱ መካሄዱን ቀጥሏል። በስድስት ቀናት ውስጥ የዛሬውን ጨምሮ 742 የካሳንቺስ የልማት…

የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅትን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን ጥምር የፀጥታ ሃይሉ አስታውቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በርካታ የተለያዩ ኩነቶች ያለምንም የፀጥታ ችግር…