Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑን የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ልዑክ ገለፀ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ወደ ውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች አስፈላጊውን ክህሎት  እንዲያዳብሩ እያደረገ…

በበጀት ዓመቱ አጋማሽ 3 አዳዲስ የሕጻናት ክትባት መሰጠት እንደሚጀምር ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት አጋማሽ በኢትዮጵያ የሕጻናት የጉበት በሽታ መከላከያ፣ የቢጫ ወባ እና የወባ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱን ለማስጀመርና ሂደቱን ለማሳካት ግብዓት የማሟላትና ፋይናንስ የማመቻቸት ሥራ መሠራቱን…

ፎረሙ ባለሃብቶች በግብርና ላይ ግንዛቤ አግኝተው እንዲሠሩ ያግዛል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም በግብርና ሜካናይዜሽን፣ በመስኖ ስንዴ ልማት፣ በአፈር ጤና፣ በእንስሳት መኖ ልማት እና በእንስሳት ልማት ላይ ባለሀብቶች በቂ ግንዛቤ አግኝተው እንዲሠሩ ያግዛል ተባለ፡፡ “የግብርናውን ዘርፍ እምቅ አቅም…

በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ132 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት በሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገለጸ፡፡ የኃይል መቋረጡ ዛሬ 5 ሠዓት ከ30 ላይ ማጋጠሙን ያስታወቀው የኢትዮጵያ…

ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት የምግብ ዘይት ለገበያ አቅርበዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት እና ንፅህናውን ያልጠበቀ ከ200 በላይ ጀሪካን የምግብ ዘይት ለገበያ አቅርበዋል የተባሉ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ውስጥ…

በ3 የሆርቲካልቸር ምርቶች ላይ ከኮሜሳ ጋር በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቮካዶ፣ ቀይ ሽንኩርት እና ድንች ምርቶች ከምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የሆርቲ ካልቸር ትስስር መድረክ በአዲስ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በስኬት እንዲተገበር የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር የፍትሕና የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስገነዘቡ፡፡ ሚኒስትሩ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ላይ…

በጎንደር ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በፌዴራል መንግሥት እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የክልሉና የከተማው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየጎበኙ ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጎንደር…

የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ሀይሎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ስር የሚገኘው የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ‘አዳኞቹ’ በሚል መጠሪያ ያሰለጠናቸውን 12ኛ ዙር የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ሀይሎችን አስመረቀ። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር…

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌቶች ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በፓሪሱ ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድር ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ላስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ የኮማንደርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ በተመሳሳይ ለሌሎች አትሌቶችም ማዕረግ ሰጥቷል። በዚህም መሰረት ለአትሌት ትግስት አሰፋ…