Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ ከ3 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ ከ3 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ገሌቦ ጎልቶሞ ÷በክልሉ በምርቶች ላይ ያለ አግባብ ዋጋ የሚጨምሩ የንግድ ተቋማት ላይ ጥብቅ…

 ኢትዮጵያ ከ12 ዓመት በኋላ በአትሌት አበባ አረጋዊ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2012 በለንደን በተካሄደው የአሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን በ1 ሺህ 500 ሜትር የወከለችው አትሌት አበባ አረጋዊ ከ12 ዓመት በኋላ ሜዳሊያዋን አግኝታለች። አትሌቷ ከ12 ዓመት በፊት በለንደን በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች…

ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል – አትሌት ታምራት ቶላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል ሲል በኦሊፒኩ በወንዶች ማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊው ታምራት ቶላ ተናገረ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላን ጨምሮ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሳተፈው…

ዩክሬን 30 የሩሲያ ድሮኖችን መትታ መጣሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ዓየር ኃይል የሩሲያ 30 ድሮኖች ተመትተው መውደቃቸውን አስታውቋል፡፡ የሀገሪቱ ዓየር ሃይል በሰጠው መግለጫ ፥ ድሮኖቹ በደቡባዊ፣ ሰሜናዊ እና መካከለኛው ዩክሬን በሚገኙ ስምንት አካባቢዎች ተመትተው መውደቃቸውን ነው ያስታወቀው፡፡…

ከ28 ሺህ ለሚልቁ ከስደት ተመላሾች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ለ28 ሺህ 380 ከስደት ተመላሾች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ  ገለጹ። የሥራ ዕድሉ የተፈጠረውም በጥቃቅንና አነስተኛ እንዲሁም ከኢንዱስትሪዎች ጋር በማስተሳሰር በሙያቸው ጭምር…

የኩዌት ህዝባዊ የሰው ኃይል ኢትዮጵያውያን በኩዌት መስራት የሚችሉበትን ሁኔታ እያገዘ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ህዝባዊ የሰው ኃይል ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እና ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በኩዌት መስራት እንዲችሉ የሚደረገውን ጥረት ለማቀላጠፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። በባለስልጣኑ የሰራተኛ ጉዳዮች ምክትል ዋና…

የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት ለማግኘት አሠራራችንን ማጎልበት፣…

በኦሮሚያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ 5 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ 5 ሺህ 12 የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በክልሉ በምርቶች…

የህፃናት አስም በሽታ መንስዔና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስም የመተንፈሻ አካላችን ባዕድ በሆኑ የመተንፈሻ አካላት አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ምክንያት ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ የቧንቧዎች መጥበብ ነው። አሁን የምንገኝበት ወቅት ክረምትና ቅዝቃዜ የሚበዛበት በመሆኑ…

የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ቡድን ነጻ ቀዶ ሕክምና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ልዑካን ቡድን አባላት ለ10 ቀናት የሚቆየውን የነጻ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀምረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራቸውን የጀመሩት ባለሙያዎቹ  ሕክምናውን ለማድረግ  በሮተሪ ክለብ አማካይነት …