በኦሮሚያ ክልል በ2017/18 የመኸር ወቅት ከ360 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን በሰብል ከሚሸፈነው ከ11 ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት ከ360 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ገለጹ፡፡
በክልል ደረጃ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ ሻቂ ሸረራ ቀበሌ…