Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ የክረምት ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ኢትዮጵያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ዙር ዓለም አቀፍ የክረምት ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ኢትዮጵያ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊ ሲደርስ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል። ቡድኑ 26 ነጻ የጤና አገልግሎት…

በድሬዳዋ የመጀመሪያ ምዕራፍ አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ምዕራፍ አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራን አስጀመሯል፡፡ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በከተማው ከሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፋ 1 ሺህ ተወካዮችን…

በኡጋንዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ አሁን የ21 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። በከተማዋ ኪቲዚ በተሰኘው የቆሻሻ መጣያ ሥፍራ ነዋሪዎች በተኙበት የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ፥ በሰዎች፣…

ዱቡሻ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ብሔረሰብ አባላት ባህላዊ የእርቅ ሥነ-ስርዓት የሚከናወንበት እና ሰላም የሚወርድበት ስፍራ “ዱቡሻ” በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እየተሰራ መሆኑን የጋሞ ዞን አስታወቀ።…

የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ ሒደት ላይ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ መነቃቃት እየተካሄደ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለፁ። ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሰጪነት ዳግም የተጀመረው የፕሮጀክቱ የግንባታ ሒደት…

አቶ ደስታ ሌዳሞ አመራሩ ተግዳሮትን በመሻገር ለበለጠ ድል እንዲዘጋጅ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመዘገቡ ምርጥ ውጤቶች ማስፋት እና ተግዳሮቶችን በመሻገር ለበለጠ ድል መዘጋጀት እንደሚገባ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ የ2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ግምገማ መድረክ እየተካሄደ…

1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ነው ሚኒስቴሩ…

በ2016 በጀት ዓመት አመርቂ ውጤቶች ተመዝግበዋል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የአስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መጠናቀቁን ገልጸው÷ ዓመቱ…

አየር መንገዱ የተረከባቸውን ሎጅና ሪዞርቶች በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚያስገባ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተገንብተው በስካይ ላይት ሆቴል ስር እንዲተዳደሩ የተረከቧቸው ሎጅና ሪዞርቶች በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገቡ የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ፡፡ የሀላላ ኬላ ሪዞርት፣ የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅ፣…