Fana: At a Speed of Life!

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በባቢሌ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማና በወረዳው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃያት ካሚልን ጨምሮ ሚኒስትር ዴዔታዎችና የተጠሪ…

በምርቶች ላይ አላግባብ ዋጋ የጨመሩ 3 ሺህ 512 የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራት ላይ በተሰማሩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከብሔራዊ የንግድ ተቋማት የጸረ- ሕገ…

የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ውስጥ እየተዋጉ መሆኑን ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ዘልቀው በመግባት እየተዋጉ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡ ዘሌንስኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራቸው በሩሲያ ምዕራባዊ ኩርስክ ግዛት ድንበር ውጊያ ላይ መሆኑን ያረጋገጡ ሲሆን ፥ ጥቃት እያደረሰ…

ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ወድድር በሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተጠበቁበት የሴቶች ማራቶን ውድድር ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ተካሂዷል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ መሪዎች ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች በተለይም የንግድ መጠንን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ያተኮረ ነበር። ቀጠናዊ ትብብር ማጠናከርን…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በጋምቤላ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ፕሬዚዳንት አክሊሉ ታደሰ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአባላቱን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት…

ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም። ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ15 ላይ በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል…

ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ድል አልቀናትም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ሳትገባ ቀርታለች። በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ውድድር ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ከ50 ላይ በተካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር…

አትሌት ታምራት ቶላ በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ያስመዘገበው ድል በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…