Fana: At a Speed of Life!

ጠላቶቻችን የሚያሥቀምጡብንን መሠናክል ጥሰን ለማለፍ ፅናትና ቁርጠኝነት መሰነቅ ይኖርብናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ጠላቶቻችን የሚያሥቀምጡብንን መሠናክል ጥሰን ለማለፍ ፅናትና ቁርጠኝነት መሰነቅ ይኖርብናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2017 ዓ/ም አዲስ አመትን አስመልክቶ መልካም…

ሰላሙን በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለክልሉና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ…

ሀገራዊና ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አይሻ መሐመድ(ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም ሀገራዊና ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ(ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ አመትን አስመልክቶ ለመከላከያ ሰራዊቱና ለተቋሙ ሲቪል ሰራተኞች እንዲሁም ለመላው…

በአዲሱ ዓመት በግጭት ላይ የሚገኙ ወገኖች ሁሉንም አሸናፊ ወደሚያደርገው ምክክር ሊመጡ ይገባል – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት በግጭት ላይ የሚገኙ ወገኖች ሁሉንም አሸናፊ ወደሚያደርገው ምክክር ሊመጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለሚገኙ…

በመጪዉ ዓመት በተሻለ መሠረት ላይ ቆመን የላቀ ስኬት ለማስመዝገብ የጠሩ ዕቅዶችን ይዘናል – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዉ አዲስ ዓመት በተሻለ መሠረት ላይ ቆመን የላቀ አፈጻጸምና ስኬት ለማስመዝገብ የጠሩ ዕቅዶችን ይዘናል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ ዓመትን አስመልክቶ እንደሚከተለው መልዕክቱን…

የተገባደደው ዓመት በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ስኬት ማስመዝገብ እንደሚቻል የታየበት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገባደደው 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ በርካታ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን ተናገሩ፤ ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤ በእቅድ እና ጠንክሮ…

የተገባደደው ዓመት በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ስኬት ማስመዝገብ እንደሚቻል የታየበት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገባደደው 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ በርካታ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን ተናገሩ፤ ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤ በእቅድ እና ጠንክሮ…

የሲዳማ ክልል ለ1 ሺህ 549 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 549 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርገዋል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ለሕግ ታራሚዎች የተደረገውን ይቅርታ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ ይቅርታ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ በአዲስ አበባ ሴት ሕጻናት ጊዜያዊ ማቆያና ማቋቋሚያ ማዕከል በመገኘት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። ፕሬዚዳንቷ በወቅቱ÷ አዲስ ዘመን በግድ ተስፋ እንድናደርግ የሚጋብዘን ነው ሲሉም ተናግረዋል።…