የሀገር ውስጥ ዜና ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ማኒፌስቶውን ይፋ አደረገ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የምርጫ መወዳደሪያ ማኒፌስቶውን በዛሬው ዕለት አስተዋውቋል። ማኒፌስቶው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ቢመረጥ የሚሰራባቸው የተለያዩ ጉዳዮችን የያዘ ሲሆን፤ ቢመረጥ የሚሰራባቸው ፖለቲካዊ፣…
ቴክ የዲጂታል ፋይናንስ ማጭበርበርን ለመግታት … Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የዲጂታል ፋይናንስ ማጭበርበርን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ አስተዳደሩ "ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይናንስ ለሀገራዊ እድገት" በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአፋር ክልል ዞን አንድ የለማውን የሳርና መኖ ማምረቻ ጎበኙ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአፋር ክልል ዞን አንድ አሳይታ ወረዳ የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም የለማውን የሳር እና መኖ ማምረቻ ፋብሪካ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በ2 ሺህ 540 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባው የሳርና መኖ ማምረቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል 14 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በ2018 በጀት ዓመት ያለፉት ስምንት ወራት በክልሉ ከ14 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል አሉ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን ለታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እና ሽልማት አበርክቷል፡፡ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕከት÷ ዛሬ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉት አመራሮቻችን ጋር ሰፊ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዜጎች ላይ የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ጉዳት ባደረሱት የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ድርጅት መስራችና ባለቤቶች ላይ ክስ ተመሰረተ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዜጎች ላይ የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ጉዳት ባደረሱት የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ድርጅት መስራችና ባለቤቶች ላይ ምርመራ አጣርቶ ለዐቃቤ ሕግ በመላክ ክስ ተመስርቷል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ። ፊንቴክ ኢንቨስትመንት የግል ድርጅት መስራችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ሶዶ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ አንድ ሙሉ ቦቲ ናፍጣ ሲያሸሹ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ከተፈቀደ ህጋዊ አሰራር ወጪ በጥቅም ትስስር የአቅርቦት ችግር ለመፍጠር አንድ ሙሉ ቦቲ ናፍጣ ሲያሸሹ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የወላይታ ሶዶ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ሀብታሙ…
ቴክ አገልግሎቱ ያስገነባቸውን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎች አስመረቀ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ አካባቢ ያስገነባቸውን ሁለት የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ ጣቢያዎችን አስመርቋል። የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ዛሬ ከተመረቁት ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ሆነ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን የምርጫ ቅስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሐይማኖት ዘለቀ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ለ7ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ በዓሉን አስመልክቶ ያዘጋጀው ዐውደ ርዕይ ተከፈተ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ በዓሉን አስመልክቶ ያዘጋጀው ዐውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተከፍቷል። ዐውደ ርዕይውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር እና የኮርፖሬሽኑ…