የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በፒያሳ የተገነባውን ዘመናዊ የንግድ ሕንፃ አስመረቀ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በፒያሳ ለወርቅ ንግድ ሱቆች አገልግሎት እንዲውል ተደርጎ የተገነባውን ዘመናዊ የንግድ ሕንፃ (ጎልድ ሞል) ዛሬ አስመርቋል። የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ባለ 27 ወለል ህንፃውን አስመረቀ sosina alemayehu Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ሱማሌ ተራ አካባቢ ያስገነባውን ባለ 27 ወለል ህንፃ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ህንፃውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸነፈ Mikias Ayele Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 አሸንፏል። በሞሮኮ ኤል አብዲ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አቤል ያለው (2)…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2026 ፎረም ተጠናቀቀ Mikias Ayele Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 4ኛው በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2026 ፎረም ዛሬ ተጠናቅቋል። በፎረሙ ላይ የተለያዩ ዘርፎችን ያካተቱ በአጠቃላይ 13 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመቱ የኢንቨስትመንት ውሎች ተፈርመዋል። በፎረሙ መጨረሻ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል Mikias Ayele Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። በምዕራፉ የሁለተኛ ሳምንት ውድድር የምድብ 2 ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥላቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ባለሥልጣኑ Yonas Getnet Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥላቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ተግባራዊ በማድረግና ዘመናዊ አሰራር በመዘርጋት የክትትል፣ የቁጥጥርና ድጋፍ ሥራውን ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ የአፍሪካ የህብረተሰብ ጤና ጉባኤን እንድታስተናግድ ተመረጠች Mikias Ayele Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ 5ኛውን የአፍሪካ የህብረተሰብ ጤና ዓለም አቀፍ ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመርጣለች፡፡ የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫና ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ አሁንም ለዓለም አቀፍ ጉባኤዎች ተመራጭ መዳረሻ ሆና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ስራ አስኪያጅ ተከሰሰ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ማስታወቂያ በማስነገር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እናስረክባለን በማለት ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ከተበዳዮች የሰበሰበው ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ስራ አስኪያጅ የሆነው ዳንኤል ዮሐንስ ክስ ተመስርቶበታል። ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሪደር ልማት ይበልጥ የዘመነችው ቢሾፍቱ … Melaku Gedif Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ ከተማዋን ይበልጥ ውብ፣ ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ እያደረገ ነው፡፡ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አለማየሁ አሰፋ እንደሚሉት÷የኮሪደር ልማቱ የቢሾፍቱን የክትመት ደረጃ በማሳደግ ውብ፣ ጽዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊ ክልል የህዝብን ተጠቃሚነት ያጎለበቱ የልማት ስራዎች ተደራሽ እንዲሆኑ … abel neway Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ የህዝብን ተጠቃሚነት ያጎለበቱ የልማት ስራዎች ተደራሽ እንዲሆኑ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር በትብብር መስራት ይገባል አለ። ቢሮው በዚህ ረገድ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በትብብር መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…