Fana: At a Speed of Life!

በሞባይል ባንክ ክፍያ የፈጸሙ አስመስለው አርሶ አደር ላይ የማታለል ወንጀል የፈጸሙት በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአርሶ አደር በሬ ገዝተው በሞባይል ባንክ ገንዘብ ያስተላለፉ አስመስለው የማታለል ወንጀል የፈጸሙት ሙህዲን ሙዘሚል እና ኑርሂማድ መካ በእስራት እና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ የሸገር ከተማ አስተዳደር የሰንዳፋ በኪ ወረዳ ፍርድ ቤት ወስኗል።…

በእንግሊዝ የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን በእንግሊዝ የሚገኙ 26 ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው አለ። ከመቅደላ ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ ተወስደው ከነበሩ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነው የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ወለባ (የፀጉር ጌጥ) ከ157 ዓመታት…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በሰላም ማስከበር ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በሰላም ማስከበር ዘርፍ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ወደ ስልታዊ አጋርነት የሚያሳድግ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር…

የቀድሞው ሙዚቀኛ ባሌንድራ ሻህ የኔፓል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ35 አመቱ የቀደሞው የራፕ ሙዚቀኛ ባሌንድራ ሻህ በዕድሜ ትንሹ የኔፓል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፅሟል፡፡ ከሙዚቃ ሙያው ወደ ፖለቲካው ፊቱን ያዞረው ባሌንድራ ሻህ የሚመራው የራስትሪያ ስዋታንትራ ፓርቲ በሀገሪቱ በተደረገው ጠቅላላ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የፖሊሲ ሃሳቦቻቸውን ለሕዝብ የሚያቀርቡበትን እድል ለማስፋት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚህ ወቅት÷ ቦርዱ ባለፉት ጥቂት ወራት የክርክር መድረኩን ለማዘጋጀት ሲሰራ የቆየ…

የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል አለ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው እስከ መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን፥ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ከ17…

የትግራይ ክልል የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከመጋቢት 23 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በትግራይ ክልል…

በዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ በደረሰ ጥቆማ ከ46 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ በደረሰ ጥቆማ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ46 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ተይዟል አለ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፡፡ ‎ ሕገ ወጥ ነዳጁ የፌደራል የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባደረገው ኦፕሬሽን ነው ከእነ…

ትራምፕ በኢራን ላይ እንፈጽማለን ላሉት ጥቃት ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ በድጋሚ አራዘሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ካልከፈተች በኃይል መሰረተ ልማቶቿ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ በድጋሚ አራዘሙ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሳምንት በፊት ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን በ48 ሰዓታት ውስጥ ክፍት…

“በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው” –…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር…