ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የአሜሪካ እግረኛ ወታደሮችን ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ ነኝ አለች abel neway Mar 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን የሀገሪቱን ምድር በሚረግጡ የአሜሪካ እግረኛ ወታደሮች ላይ እሳት ለማዝነብ በተጠንቀቅ ላይ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ አንደኛ ወሩን ያስቆጠረው እስራኤልና አሜሪካ ከኢራን ጋር እያደረጉት የሚገኘው ጦርነት አሁንም በርካታ ጉዳቶችን እያስከተለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን የታዳሽ ሃይል ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ ነው abel neway Mar 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን የታዳሽ ሃይል ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ያስገነባውን የሶላር ሚኒግሪድ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ተጀመረ Hailemaryam Tegegn Mar 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 23ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና 19ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድርና ፌስቲቫሉ መክፈቻ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሁቲ ሁለተኛ ዙር ጥቃት እና የአሜሪካ እግረኛ ጦር… Hailemaryam Tegegn Mar 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መቋጫ ያልተገኘለትን የኢራን እና አሜሪካ-እስራኤል ጦርነት በይፋ የተቀላቀለው የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሁቲ በእስራኤል ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ ባለፉት ሰዓታት በኢራን እና አሜሪካ-እስራኤል ጦርነት ዙሪያ የወጡ መረጃዎች፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና የተንዳሆ መስኖ መሠረተ ልማት የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ የሚያሰቀር ነው – አቶ አወል አርባ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተንዳሆ መስኖ መሠረተ ልማት በአፋር ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የሚከሰተውን ድርቅ እና የጎርፍ አደጋ የሚያስቀር ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተንዳሆ መስኖ ልማት ማጠናቀቂያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ 60 ሺህ ሄክታር መሬት የማልማት አቅም ያለው የተንዳሆ መስኖ መሠረተ ልማት … Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የተንዳሆ መስኖ መሠረተ ልማት እስከ 60 ሺህ ሄክታር መሬት የማልማት አቅም አለው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተንዳሆ መስኖ ልማት ማጠናቀቂያ እና መልሶ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የመስኖ ሽፋን ወደ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር አድጓል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የመስኖ ሽፋን ወደ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር አድጓል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ የተገነባው ተንዳሆ የመስኖ ልማት ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተመርቋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
ቴክ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራተጂን ለማሳካት የኒውክሌር ኃይል ሚና … Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራተጂን ለማሳካት የኒውክሌር ኃይል የማይተካ ሚና አለው አሉ። የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ28 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ28 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። ከየካቲት 28 ቀን ጀምሮ የመራጮች ምዝገባ በዲጅታል እና በማኑዋል አማራጭ እየተከናወነ ይገኛል። የመራጮች ምዝገባ ሂደትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Mikias Ayele Mar 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበርን ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ድጋፉ የተደረገው የተለያዩ…