Fana: At a Speed of Life!

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ማዕከላትን ለማሳደግ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት ዓመታት በሀገር ውስጥ የሚገኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ማዕከላትን ወደ 60 ለማድረስ እየተሰራ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በሪኦ ሀሰን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች እና ጨዋታዎች ፌስቲቫል ታዘጋጃለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን የአፍሪካ የባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ፌስቲቫል እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከአፍሪካ ባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ኮንፌዴሬሽን ጋር በጋራ…

በቶተንሃም ሆትስፐር እየተፈለገ የሚገኘው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ…

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 21፤2018 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል፡፡ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶርን በትናንትናው ዕለት ያሰናበተው ቶተንሃም ሆትስፐር ሮቤርቶ ዲዘርቢን በቋሚነት የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠር…

ኢራን በእስራኤል የኢንዱስትሪ ማዕከል ላይ የሚሳዔል ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በደቡባዊ እስራኤል በሚገኝ የኢንዱስትሪ ማዕከል ላይ የሚሳዔል ጥቃት ፈጽማለች፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው÷ ቴህራን በኢንዱስትሪ ማዕከሉ ላይ በፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት የኬሚካል ማምረቻ ፋብሪካ በእሳት ተያይዟል፡፡ የእስራኤል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ ከ600 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ600 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ም/ሃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ መላኩ ባፋ እንዳሉት…

አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ከአሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ ከሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ቶተንሃም ቶማስ ፍራንክን በማሰናበት የኢጎር ቱዶርን ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የ47 ዓመቱ…

በኦሮሚያ ክልል ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግና የከተማ ፕላንን ለማስጠበቅ የሚያግዘው ደንብ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ፣ የከተማ ፕላንን ለማስጠበቅና ከተሜነትን ለማረጋገጥ የሚያግዝ ደንብ መተግበር ጀምሯል አለ የክልሉ መሬት ቢሮ፡፡ በክልሉ ካቢኔ ሕገ ወጥ የከተማ ቤትን ሕጋዊ ለማድረግ የጸደቀውን ደንብ መነሻ…

ከአዕምሮ እድገት ውስንነት ጋር የሚወለዱ ሕጻናትን የሚንከባከቡ ተቋማትን ማስፋት ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዕምሮ እድገት ውስንነት ጋር የሚወለዱ ሕጻናትን የሚንከባከቡ ተቋማትን ማስፋት ይገባል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ የዲቦራ ፋውንዴሽን ዓለም አቀፉ የዳውን ሲንድረም ቀንን “ብቸኝነትን በጋራ እንዋጋ” በሚል መሪ ሃሳብ…

ውጊያን በሩቅ የሚያስቀርና በአጭር ጊዜ ተዋግቶ የሀገሩን ጥቅም የሚያስከብር ሠራዊት ተገንብቷል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠላቶቿን እያንበረከከች በክብር የኖረችው ኢትዮጵያ ዛሬም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች አሉ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በግዳጅ ቀጣና ተዘዋውረው ከሠራዊቱ ጋር ባደረጉት ውይይት አጠቃላይ ስለሀገራዊ…