የኪነት ባለሙያዋን በውጭ ሀገር ለወሲብ ብዝበዛ ያጋለጡ ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙዚቃ ተወዛዋዥ የሆነችውን ግለሰብን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ለወሲብ ብዝበዛ አጋልጠዋል የተባሉት ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 13ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ።…