Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም በአርባ ምንጭ ከተማ 5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በዚሁ ወቅት ተቋማቸው ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በትኩረት…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ‘ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ ደንበጫ፣ አዳርቃይ፣ ማንኩሳ፣ መልጡለ ማሪያም፣ አምባ ጊዮርጊስ እና ደጀን ከተሞች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ውይይት…

በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር 74 በመቶ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት የወሊድ አገልግሎት ያገኙ እናቶችን 74 በመቶ ማድረስ መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የሴቶች የልማት ህብረት አደረጃጀትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት የጤና ሚኒስትሯ  ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የሴቶችና…

በደብረ ማርቆስ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የሚመክር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረንሱ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ በከተማ አስተዳደሩ ከአራቱም ክፍለ ከተሞች…

የውኃ ሀብታችንን በብቃት ስንመራ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ብልጽግና የምንደግፍበት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ሀብታችንን ስንጠብቅና በብቃት ስንመራ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የጎረቤት ሀገራትን ጭምር መረጋጋትና ብልጽግና የምንደግፍበት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው…

የኃይማኖት ተቋማት ፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት አለባቸው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይማኖት ተቋማት ለዓለም ፈተና እየሆነ ያለውን የፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር በተባባሩት አረብ ኢምሬቶች ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን…

ኢትዮጵያ ታዳጊ ሀገራት ፍላጎታቸውን ያማከለ ውክልና በተመድ ውስጥ ሊኖራቸው እንደሚገባ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሀገራት ፍላጎታቸውን ያማከለ ውክልና በተባበሩት መንግስታት ድርጀት (ተመድ) ውስጥ ሊኖራቸው እንደሚገባ ኢትዮጵያ አስገነዘበች። ኢትዮጵያ በሩሲያ ካዛን ከተማ የተካሄደውን 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ውጤት አስመልክቶ ጀኔቫ የሩሲ…

በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 47 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2017 ዓ.ም በመስኖ ከሚለማው እርሻ 47 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታስቦ ወደ ተግባር መገባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልሉ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የማልማት አቅም እንዳለው ቢታመንም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ማካሄድ ተጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በደባርቅ ከተማ ወቅታዊውን የጸጥታ ሁኔታ በሚመለከት ከከተማው ወጣቶች ጋር ውይይት…