Fana: At a Speed of Life!

አልኮሆል ያለአግባብ መጠቀምና ሱሰኝነት ያለው ተፅዕኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አልኮሆል ያለአግባብ መጠቀም እና ጥገኛ መሆን በህይወትዎ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል። አልኮሆልን ያለአግባብ መጠቀም ማለት አልኮልን ከመጠን ያለፈ ወይም በብዛት መጠቀም ሲሆን፤ የአልኮሆል ጥገኛነት ለተወሰነ ጊዜ አልኮሆልን ያለማቋረጥ ሲጠቀሙ እና…

የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ብድር አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት አስፍጻሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ ለአራት ዓመት የ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር የተራዘመ ብድር አገልግሎት አቅርቦትን አጽድቋል፡፡ አይ ኤም ኤፍ ጉዳዩን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የዓለም…

በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ መሪነት በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተጎብኝተዋል። የብልጽግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ከአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በጋራ ያዘጋጁት ስልጠና ተጠናቅቋል።…

ሪካርዶ ካላፊዮሪ መድፈኞችን በይፋ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያናዊው ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ በረጅም ጊዜ ኮንትራት ከቦሎኛ አርሰናልን ተቀላቅሏል፡፡ የ22 ዓመቱ ተጫዋች በቦሎኛ የተከላካይ ክፍል ላይ ምርጥ ብቃቱን ካሳየ በኋላ በ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ወደ ጀርመን ያመራው የጣልያን ብሄራዊ ቡድን…

 የአደይ አበባ ስታዲየም በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ይገባል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ተከናውኖ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በአደይ አበባ ስታዲየም በመገኘት የስታዲየሙን አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸምና…

የኢትዮጵያ እና ቻይናን ትብብር በይበልጥ ለማጎልበት እንሠራለን – ቻይናውያን ጋዜጠኞች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብርና ወዳጅነት እንዲዳብርና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱም በይበልጥ እንዲጎለብት በሙያችን እንሠራለን ሲሉ ቻይናውያን ጋዜጠኞች ገለጹ፡፡ ከቻይና 'ፒፕልስ ደይሊ' ጋዜጣ የተውጣጣ የጋዜጠኞች ልዑክ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመጪው ረቡዕ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል፡፡ በኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 58 ( 4) እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራርና የአባላት ሥነ- ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀፅ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ወንድማማቾች መመካከሪያ መድረክን ለማካሄድ እየተዘጋጀች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪካ ወንድማማቾች መመካከሪያ መድረክ ለማዘጋጀት በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር…

በአማራ ክልል ችግሮችን በመቋቋም ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ችግሮችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ውጤታማ የልማት ሥራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ አረጋ የአስፈፃሚ አካላትን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ…

የብሔራዊ ሃዘን ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የታወጀው ብሔራዊ የሃዘን ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተከሂዷል፡፡ በወረዳው የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ…