Fana: At a Speed of Life!

የባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድን ልዑክ መቻል የስፖርት ቡድንን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔኑ ባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድን የስፖርት ባለሙያዎች ልዑክ በአዲስ አበባ ተገኝቶ መቻል የስፖርት ቡድንን ጎብኝቷል፡፡ በዚሁ ወቅትም ስለመቻል አመሠራረት ታሪክ፣ አሁናዊ አቋም እና በቀጣይ ዕቅድ ላይ ገለፃ ተደርጎለታል፡፡ የልዑኩ አባላትም…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ዲጂታል ትብብር መድረክ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው በቻይና-አፍሪካ ዲጂታል ትብብር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በመድረኩ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም በዲጂታል ፈጠራ ዘርፍ በኢትዮጵያ…

የገዥ ትርክት ግንባታ ሂደትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ገዥ ትርክት ግንባታ ሂደትን ከተግባራዊ ምሳሌዎች ጋር በማስተሳሰር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ብልጽግና ፓርቲ አስገነዘበ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ "የብሔራዊነት ትርክት ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ…

87 በመቶ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመውጫ ፈተና አላላፉም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 87 በመቶ የሚሆኑት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የዘንድሮውን የመውጫ ፈተና ማለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ እንዲሁም 22 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ነው…

ቻይና ሙቀት የሚያመርት 4ኛ ትውልድ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የማስፋፊያ ሥራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም የመጀመሪያ የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት አምራች አራተኛ ትውልድ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የማስፋፊያ ሥራ ጀምራለች።   የማስፋፊያው ሥራ በምስራቅ ቻይና ሻንዶንግ ግዛት በትናንትናው እለት መጀመሩም ተመላክቷል፡፡…

በከተማ ልማት ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስፋት በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በከተማ ልማት ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስፋት በትኩረት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የሐረር ከተማን ስትራቴጂክ ዕቅድ ለመምራት ከተዋቀረው ግብረሀይል…

የኬሚካል ርጭት አውሮፕላኖች ተጨማሪ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር ለኬሚካል ርጭት እንዲውሉ የተገዙት 5 አውሮፕላኖች ተጨማሪ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽንና የናሽናል ኤርዌይስ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ አውሮፕላኖቹ ካላቸው ከፍተኛ አቅም አኳያ በሚኖራቸው ትርፍ ጊዜ…

ሕዝብን ያስቀደመ ስብዕና በመቅረጽ ሂደት የመምህራን ሚና የጎላ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጋን ሙሉ ሰው በማድረግ ሀገርና ሕዝብን ያስቀደመ ስብዕና በመቅረጽ ሂደት የመምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም…

ኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ ተጠቃሚነትን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኬንያ የውጭ ጉዳይና ዳያስፖራ ፕሪንሲፓል ሴክሬታሪ ኮሪር ሲንጎይ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ ተጠቃሚነትን ማጠናከር…

የቤቶች ኮርፖሬሽን ከዓለም አቀፉ የንግድና ፋይንናስ ተቋም ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የበርካታ ሀገራት ባለሃብቶች ጥምረት ከሆነው ከዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይንናስ ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል እና የዓለም አቀፉ…