Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ነው- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ "የዜጎችን ክብርና ደሕንነት ያረጋገጠ ጉዞ" በሚል መሪ ሀሳብ በትራንስፖርት እና…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የጋራ ደህንነትን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…

የዳያስፖራ አባላት በልማትና ኢንቨስትመንት የሚያደርጉት ተሳትፎ እየጨመረ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በማህበራዊ ልማትና በኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ የሚያደርጉት ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አስታወቁ። በውጭና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ የድሬዳዋ…

የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት ሐዘን መግለጫ መልዕክት÷…

የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ከስድስት ወራት በፊት ከነበረው ግምገማችን በኋላ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለ14ኛ ጊዜ በፕሮጀክቱ ሥፍራ ተገኝተው የሥራ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ እና ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በጅግጅጋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር  ሙስጠፌ መሐመድ እና የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በጅግጅጋ ከተማ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ችግኝ ተከላው የተከናወነው በጅግጅጋ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሥራ…

የቻይና ፕሬዚዳንት በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

እስከ አሁን የ232 ወገኖች ሕይወት አልፏል- ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ አሁን የ232 ወገኖች ሕይወት ማለፉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አረጋገጡ፡፡ እንዲሁም 10 ሰዎች በተደረገላቸው ሕክምና መትረፋቸውን እና ከ500 በላይ…

በአፋር ክልል በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተለያዩ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን በሠመራ ከተማ እያካሄደ ነው። ክልሉ…