በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 268 ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ፤ ኢንቨስትመንትና…