የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ40 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በሚያካሄደው የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራቾች በሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ላይ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጠጥ ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች በሥራ ሒደት በሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ላይ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተገልጿል። በኢትዮጵያ በመጠጥ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ አምራቾች ፎረም ተካሂዷል። ፎረሙ በዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ከገበያ ፉክክር ባለፈ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጎላን ተራራ ሂዝቦላ ያደረሰባትን ጥቃት ተከትሎ ሊባኖስን በቦንብ ደበደበች Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጎላን ተራራ ሂዝቦላ አድርሶብኛል ያለችውን ጥቃት ተከትሎ ሊባኖስን በቦንብ መደብደቧ ተነግሯል፡፡ የእስራኤል ጦር በማእከላዊ ዴር ኤል ባላ ውስጥ ለመስክ ሆስፒታል እና ለመጠለያነት በሚያገለግል ትምህርት ቤት ላይ ጥቃት በመሰንዘር 15…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አካሄዱ Feven Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኝው 6ኛ ዙር 3ኛ አመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል። የካቢኔ አባላት ሹመት በምክር ቤቱ የጸደቀው በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አቅራቢነት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል በድሬዳዋ በእሳት አደጋ ምክንያት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በድሬዳዋ አሸዋ ገበያ በቅርቡ በደረሰ የእሳት አደጋ ምክንያት ለጉዳት የተዳረጉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በድሬዳዋ አሸዋ ገበያ የደረሰውን አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የ2017 በጀት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ዙር 3ኛ አመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ መንግሥት የ2017 በጀት ከ5 ቢሊየን 203 ሚሊየን ብር በላይ አጽድቋል። የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ ያህያ ከተያዘው በጀት 56 በመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን በራስ አቅም መፍታት እንዲቻል ቡሳ ጎኖፋ መሰረት እየጣለ ነው – አቶ አወሉ አብዲ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉ ድርቅን ጨምሮ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን በራስ አቅም መፍታት እንዲቻል ቡሳ ጎኖፋ የመረዳዳት ሥርዓት መሰረት እየጣለ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለፁ። የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ ጉባዔ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዕለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን በስፍራው በመገኘት ያስረከቡት የመከላከያ…
ቢዝነስ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ Feven Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 512 ነጥብ 82 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ…