Fana: At a Speed of Life!

ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ በይፋ አስጀምረናል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም አካል የሆነውን ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ በይፋ አስጀምረናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፤ ዛሬ የሲቪል ሰርቪስ…

የካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ሥራ እንዲሳካ ላደረጉ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካዛንቺስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ሥራ በታሰበው ልክ ስኬታማ እንዲሆን ለታተሩ አካላት ዕውቅና ሰጡ፡፡ ዕውቅናው የተሰጠው፤ ለኮሪደር ልማቱ በሙሉ ፈቃደኝነት በገንዘብና በዓይነት አስተዋጽኦ…

ካዛንቺስ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ምልክት ሆናለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካዛንቺስ ዛሬ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ምልክት ሆናለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ካዛንቺስ የድካማችን ትዕምርት፤ የስንፍናችን ሰንደቅ ነበረች፤ ዛሬ…

በላሊበላ መካነ-ቅርስ እድሳት ፕሮጀክት ሂደት ላይ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ እና ከላሊበላ መካነ-ቅርስ ጥገና ክትትል ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በፈረንሳይ መንግስት ድጋፍ በሚከናወነው የላሊበላ መካነ-ቅርስ የእድሳት ፕሮጀክት ሂደት ላይ…

ርዕስ መሥተዳድር ሙስጠፌ 4ኛውን ክልላዊ የሥራ ፈጠራ ውድድር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ 4ኛውን ክልላዊ የሥራ ፈጠራ ውድድር መርሐ-ግብር አስጀምረዋል፡፡ በክልሉ በቴክኒክ ሙያ ኮሌጆች መምህራን እና ተማሪዎች የሚዘጋጁ የፈጠራ ሥራዎች የማኅበረሰቡን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች…

አቶ ኦርዲን በድሪ ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልማቶች እንደሚጠናከሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ከትናንት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቅቋል። የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በማጠቃለያው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ አመራሩ የፀና አቋም በመያዝ የተሰጠውን ኃላፊነት…

በአማራ ክልል የሌማት ትሩፋት እሳቤ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሌማት ትሩፋት እሳቤ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑን የክልሉ እንስሣት እና ዓሣ ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጋሻው ሙጨ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ለአብነትም ባለፉት ዘጠኝ ወራት በክልሉ 872 ሚሊየን እንቁላል፣ ከ476 ሺህ ቶን በላይ…

ለኢንተርፕራይዞች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ ማሳሪያ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድር እና የማምረቻ መሳሪያ መሰጠቱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ…

በኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ የተራቆቱ ቦታዎች ወደነበሩበት እንዲመለሱ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ የተራቆቱ ቦታዎችን ቀድሞ ወደነበሩበት ተፈጥሯዊ ይዞታ የመመለስ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በፕሮጀክቱ የአካባቢያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዕቅድ ሥራ አስኪያጅ ግዛቸው ደሳለኝ እንደገለፁት፤…

በ10 ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት በከተሞች እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ በተመረጡ 10 ከተሞች የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ሥራ ለመስራት ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ መግባቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…