Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አፅናኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በክልሉ ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በስፍራው በመገኘት አፅናንተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የመሬት…

ሰሜን ኮሪያ እስከ አሜሪካ ሊደርስ እንደሚችል የተነገረለት ሚሳዔል ሞከረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሀዋሶንግ-19 የተባለ አህጉር አቋራጭ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤል ትናንት መሞከሯን አስታወቀች፡፡ ሀዋሶንግ-19 7 ሺህ 687 ኪሎ ሜትር ርቀት በ86 ደቂቃ ውስጥ መጓዙ የተነገረ ሲሆን፤ እንዲህ አይነት…

ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ…

እየተተገበረ ያለውን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የበለጠ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የበለጠ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በ2017 ዓ.ም የ100 ቀናት የሪፎርም እና ዋና…

ሩበን አሞሪም የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንቼስተር ዩናይትድን በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ በይፋ ተሹመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በኦልትራፎድ በፈረንጆቹ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ፈርመዋል፡፡ ሆላንዳዊው ሩድ…

ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነኝ- ስሎቬኒያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስሎቪኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ እና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር ታንያ ፋጆን አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከታንያ ፋጆን ጋር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኮንታ እና ካፋ ዞኖች የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ዶቄ ቀበሌ…

ትምህርት ሚኒስቴር የሪሚዲያል ፕሮግራም ተቋርጧል በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን አስገነዘበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዎች አቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተቋርጧል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ትምርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች አቅማቸውን በማሻሻል ወደ…

በአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ጉልህ ሚና ለነበራቸው አካላት የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ጉልህ ሚና ለነበራቸው መንግስታዊና የግል ተቋማት የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ…

እቅዶችን ለማሳካት የተለየ የማስፈፀም ስልት መከተል ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ዘርፎች የተያዙ እቅዶችን ለማሳካት የተለየ የማስፈፀም ስልት መከተል እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ የክልሉ መንግስት የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም…