የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተጠቁሟል። በጉባኤውም የክልሉ መንግስት የ2016 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት ተቀጡ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት መቀጣታቸው ተገለጸ። ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በትናንትናው ዕለት በቦሌ፣ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች ውስጥ የደንብ ጥሰት የፈጸሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ለመንግስት የልማት ስራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ስራዎች የሚደግፍ፣ ለመንግስት እውቅና በመስጠት ምስጋና ለማቅረብ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ በተለይ የፌደራል መንግስት ለከተማዋ ልማት ትኩረት በመስጠት ተቋርጠው የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት የአረንጓዴ ስምምነት ልዑክ ቡድን መሪ…
ስፓርት የፓሪስ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በፓሪስ መካሄድ የሚጀምረው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት መካሄድ ጀምሯል። የኦሊምፒክ መክፈቻ ስነ ስርዓቱ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከስታዲየም ውጪ በሴይን ወንዝ ላይ የመርከብ ጉዞ በማድረግ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቅቋል። ጉባኤው በዛሬ ውሎው የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት፣ የክልሉ የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ እና የሶማሊ ክልል ዋና ኦዲተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተልዕኮውን በላቀ ብቃት ፈፅሟል – ጄኔራል አበባው ታደሰ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት መፈፀሙን የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አረጋገጡ። ጀኔራል መኮንኑ ዕዙ ከክፍለ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመድሃኒት ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚካሄደውን ቁጥጥር ህብረተሰቡ እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመድሃኒት ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚካሄደውን ቁጥጥር ህብረተሰቡ እንዲያግዝ የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ። ባለስልጣኑ የመድሃኒት ደህንነት ቁጥጥርን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እያከናወነ እንደሆነ አስታውቋል።…