በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር ተጀመረ።
በመድረኩ የመንግስት ተወካዮች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና ከማህበረሰብ ክፍል የተወከሉ ተሳታፊዎች…