የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል በቁልቢ እና ሐዋሳ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካናዳ የተከሰተ ከባድ ሰደድ እሳት የጃስፐር ከተማን ግማሽ አወደመ Tamrat Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የሰደድ እሳት የካናዳ የቱሪስት መዳረሻ የሆነችውን ጃስፐር ከተማ ግማሽ ያህሏን አውድሟቷል ተብሏል። ጃስፐር በካናዳ ምዕራባዊ ክፍል በአልበርታ ግዛት በተራራማው የጃስፐር ብሔራዊ ፓርክ መሃል የምትገኝ ከተማ ናት።…
ስፓርት የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ በይፋ ይከፈታል ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ ምሽት ከ2 ሠዓት ከ30 ጀምሮ “ባልተለመደ ሁኔታ” በተባለለት የተለያዩ ዝግጅቶች በፓሪስ ይከፈታል፡፡ ኢትዮጵያን የሚወክለው የመጀመሪያው የአትሌቲክስ ልዑክ ትናንት ፓሪስ መግባቱ ይታወቃል፡፡ የዛሬው የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ መሰረት ተጎጂዎችን የመደገፍ ስራ እየተከናወነ ነው – አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) Shambel Mihret Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት አቅጣጫ መሰረት በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከሰብዓዊ ድጋፍ ጀምሮ የመልሶ ማቋቋም ስራው በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር…
ጤና የኮሌራ በሽታ መንስዔ እና ምልክቶች Feven Bishaw Jul 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በማስከትል በሰውነት ውስጥ የሚገኝን ፈሳሽ አሟጥጦ በማስወጣት፣ አቅምን በማዳክም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል በሽታ ነው። ኮሌራ ቫይብሮ ኮሌራ በተባለ ተህዋስ አማካኝነት የሚመጣና አንጀትን የሚያጠቃ በሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Amare Asrat Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
ቢዝነስ የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ደረሰ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎችቀ ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ በሚል በአዲስ መልክ አሻሽሎ ያቀረበውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት የሃዘን መልዕክት÷በአደጋው ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ዜጎች መጽናናትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮይካ ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ኮይካ በሥነ-ተዋልዶና ቤተሰብ እቅድ ዙሪያ መረጃ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ…