ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምና ጸጥታን በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡-
👉 በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ጋር ንግግር አለን፤ ንግግር የሌለ እንዳይመስላችሁ፡፡
👉 ንግግር የሚያደርጉትን እና ሰላም የሚፈልጉትን ሰዎች እንዴት ትነጋገራለህ ከዚህ መንግስት ጋር ብለው የሚወቅሱ ሰዎች ደግሞ አሉ፤ በዚህ ጊዜ ሰላም ፈላጊዎቹ ይደበቃሉ እንጂ ንግግር የለም…