Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የሲቪያ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ሲቪያ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ሰለሞን 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባት ነው የማራቶን ውድድሩን ያሸነፈው፡፡ አትሌት ሰለሞን ባረጋ የማራቶን…

ለፓርቲው ውሳኔዎች ስኬታማነት የህዝቡ ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርቲው ውሳኔዎች የብልጽግናን ጉዞ የሚያሳኩ በመሆናቸው ህዝቡ ድጋፉን ሊያጠናክር እንደሚገባው ተገለፀ። በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የህዝብ ኮንፈረንስ የተሳተፉት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…

ብልፅግና ፓርቲ ሕብረተሰቡን በማስተባበር የሕዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ ነው-አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡን በማሳተፍና በማስተባበር በርካታ የህዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ተናገሩ። በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የህዝብ…

ፓርቲው ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመንገባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመንገባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ መሆኑን በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ። በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ…

አቶ ጀማል አህመድ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ የቢዝነስ መሪ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ የቢዝነስ መሪ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። በሞሮኮ በተካሄደው የ2024 የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አመራር ሽልማት ነው አቶ ጀማል አህመድ…

መንግስት ለህዝቡ ጥያቄ  ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነው-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለማድመጥ እና ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ። በአሶሳ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። …

የናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይል ተፋስስ ሀገራት ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶችና ጋዜጠኞች የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ  የኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ የውሃ ሚኒስትሮችን ጨምሮ  የተፋሰሱ ሀገራት…

ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት አሳድገዋል-አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። በሐረር ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ…

በአሶሳ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በቢሾፍቱ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ዜጎች…