የንግድ ዘርፎችን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ያደረገ ማሻሻያ ስራ ላይ መዋሉ ሀገራዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ ሆነው የቆዩት የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላና የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ክፍት ያደረገ የኢንቨስትመንት ማሻሻያ ደንብ ስራ ላይ መዋሉ ንግድን በውድድር እንዲመራ በማድረግ ሀገራዊ ተጠቃሚነትን የሚያሳድግ ነው ተባለ፡፡…