Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መካከል ያለውን ቀጣናዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ትብብር…

ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ቤት ናት – ፊፋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ አንድነት ትልቅ ሚና የተወጣችው ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ቤት ናት ሲሉ የዓለም እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ገለጹ። 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብሪክስ ጉባዔ ሩሲያ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ተገኝተዋል፡፡ የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒሰትሩ ጋር ለብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን መገኘቱንም የጠቅላይ ሚኒስትር…

የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ጉዳት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ያደረሰውን ጉዳት በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል። የብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ…

ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የልማት ዘርፎች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የልማት ትብብር ዘርፎች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ለወጣቶች የስራ እድል በመፍጠርና የፍራፍሬ እሴት ሰንሰለትን በማስተዋወቅ ረገድ የበፊቱ ማዕቀፎች…

ፕሬዚዳንት ታዬ ካፍ የኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ ተቀብሎ እንዲያጸድቅ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያን የ2029 የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ እንዲቀበል እና እንዲያጸድቅ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ። በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ…

ኮርፖሬሽኑና ኦቪድ ግሩፕ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩፕ የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና…

ለሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ትግበራ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲን ለመተግበር ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ተናገሩ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 5ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር…

14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ አቀረበ፡፡ የሊዝ ጨረታው ከጥቅምት 8 እስከ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ…

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአገልግሎት ክፍያ መጠን መሻሻሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ፣ የሙሉ ዕውቅና እና የሰነድ ማሻሻያ የአገልግሎት ክፍያ መጠን መሻሻሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በሰጠው መግለጫ÷ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሰነድ ማሻሻያ አገልግሎት ክፍያ በምርጫ፣…