Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚካሄደው ጉባዔ የምክር ቤቱ አባላት፣ አስፈጻሚ አካላት እና ጥሪ የተደረገላቸው…

በኮንሶ ዞን ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሕገ-ወጥ የወባ መድኃኒቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ) በተካሄደ ኦፕሬሽን በኮንሶ ዞን 29 ሚሊየን 172 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው ሕገ-ወጥ የወባ መድኃኒቶች መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑን ጨምሮ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ የክልልና የፌዴራል ፖሊስ በጋራ በኮንሶ፣ ጅማ እና…

ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ማጽደቋ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ሁነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ማጽደቋ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ሁነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ…

‹‹የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ገበታ ለሀገር” ውጥን እንደ ሀላላ ኬላ፣ ጨበራ ጩርጩራ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ ያሉ የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማልማት…

እነዚህ ጥረቶች ለዘላቂነት እና ለአካባቢ ጥበቃ ቅድሚያ በመስጠት ቱሪዝምን ለማሳደግ፣ ስራ ለመፍጠር እና በዙሪያው የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎችን የኑሮ ደረጃ ለማሳደግ ያለሙ ናቸው። ቱሪዝም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ገቢ በማስገኘት እና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሥራዎችን በመደገፍ በዓለም…

የስክሪን ብርሃን ለልጆች አይን ጤንነት ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ ልጆች ስክሪን ላይ (ስልክ፣ ቲሌቪዥን) የሚያሳልፉት ጊዜ በርከት እያለ መጥቷል፤ ይህ ደግሞ የልጆች የአይን ጤንነነት ላይ ጉዳት ያስከትላል። በዚህም ወላጆች ልጆች ስክሪን የሚያዩበትን የቆይታ ጊዜ መወሰን ወይም መገደብ አለባቸው፡፡…

ኢዜአ እና ቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) እና የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የትብብር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። በበይነ መረብ በተደረገው የስምምነት ፊርማ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት 37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት ከ37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀድቋል። የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 ዓ.ም በቀረበው ረቂቅ በጀት ላይ ከተወያየ…

የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ ወደ ትግበራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ወደ ትግበራ እንዲገባ ተደረገ፡፡ ባለሥልጣኑ ለሰነደ ሙዓለ ንዋዮች፣ ለተዛማጅ ውሎችና ለያልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በራሳቸውን ገንዘብ ለመገበያየት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ለግብይት የራሳቸውን ገንዘብ ለመጠቀም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ ፥ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ብሔራዊ ባንክ ገዢ…

ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የውጭ ባለሃብቶችን እየሳበች ነው – አምባሳደር ፈይሰል አልይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የውጭ ባለሃብቶችን እየሳበች ነው ሲሉ በኳታር፣ የመን እና ኢራን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፈይሰል፥ በኳታር ከሚገኘው ኮን ግሩፕ ጋር በንግድ፣…