Fana: At a Speed of Life!

ቅርንጫፉ ከ86 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ላይ ቁጥጥር በማድረግ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ደቡብ ምሥራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ከ86 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ላይ ተገቢውን ቁጥጥር በማድረግ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ…

በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የደረሰውን የእሳት አደጋ መንስኤ እየመረመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንትና ምሽት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሸማ ተራ ነባር የገበያ ማዕከልና በአካባቢው ባጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ…

የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንቨስትመንትና ሌሎች የቢዝነስ አማራጮች ላይ እንዲሰማሩ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት የኢትዮጵያ የቱሪስት መስህቦችን የሚያስተዋውቅ የቱሪዝም…

የተቀናጀ የወንጀል መረጃ ማስተዳደሪያ ሥርዓት ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ፍትሕ ሚኒስቴር የተቀናጀ የወንጀል መረጃ በዘመናዊ መልኩ በማስተዳደር የዲጂታል ሥርዓትን ማልማት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ…

ሆስፒታሉ 5 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ በድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል 5 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለከፍተኛ የጽኑ ህሙማን ክፍል የሚያገለግሉ የመተንፈሻ ማሽን፣ የልብ ምት እና የተለያዩ የሰውነት…

ብሪክስ ኢትዮጵያ ያላትን ትብብር የምታሰፋበት ምቹ መድረክ ነው – ዘነበ ክንፉ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷ ከሌሎች አባል ሀገራት ጋር ጥልቅ ትብብር እንድታደርግ ትልቅ እድል እንደሚፈጥር ዘነበ ክንፉ (ፕ/ር) ገልጸዋል። በሩሲያ ሞስኮ ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች መምህርና በሩሲያ የአፍሪካ ዳያስፖራዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ዘነበ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ቃል በተገባላቸው ቀበሌዎች የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እንዲተባበር ተጠየቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ…

ምርጫ ቦርድ 11 ፓርቲዎችን ለጊዜው አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጠቅላላ ጉባዔ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋር በተያያዘ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማገዱን ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳወቀ፡፡ ፓርቲዎቹም÷የኦሮሞ ነጻነት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሶ አደሩን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ የግብርና ኢንሼቲቮች እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በኢሉአባቦር ዞን ሀሉ ወረዳ በኩታ ገጠም በመልማት ላይ ያሉ የሻይ ቅጠል…

የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደው 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቅቋል። በጉባዔው ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን…