Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ መርካቶ ሸማ ተራ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ክ/ከተማ መርካቶ በተለምዶ ሸማ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እድሳት ሕንጻን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የታደሰውን የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሕንጻ መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ…

370 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 370 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 329 ወንዶች፣ 39 ሴቶችና 2 ጨቅላ ህጻናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 16 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

በማንዱራ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሃይሎች ወደ ሰላም መምጣታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሃይሎች ለሰላም ቅድሚ በመስጠት ወደ ወረዳ ማዕከል ገብተዋል። ለሰላም ተመላሾቹ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/አፈ-ጉባዔ መለሰ ኪዊ፣ የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ…

የኢትዮጵያና የኦስትሪያ የቢዝነስ ፎረም ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኦስትሪያ ቢዝነስ ፎረም ነገ እንደሚካሄድ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)÷ በፎረሙ የሁለቱ ሀገራት ግዙፍ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉና አጋጣሚው የሀገራቱን የኢኮኖሚ ትብብር ይበልጥ…

ለፌደራል ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል የሞተር ሳይክል ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ‘ሳንፖሎ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል’ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል ሞተር ሳይክሎችን በድጋፍ አበረከተ፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ በማዕከሉ ሆነው ከጉዳታቸው እያገገሙ ለሚገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት አገልግሎት…

በሰፊ መዳረሻ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራሁ ነው- የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቀላጠፈ እና በሰፊ መዳረሻ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት እየሠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው የአየር መንገዱን የካርጎ ሎጅስቲክስ አገልግሎት በተመለከተ በሰጡት…

ኮርፖሬሽኑ ከቻይና ማኑፋክቸሪንግ እና ፈርኒቸር ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ኢንቨስትመንት በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ መኪኖችንና ዘመናዊ የቢሮ እቃዎችን ከሚያመርት የቻይና ኩባንያ ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የውል ስምምነቱን…

በቀድሞው የፋይናንስ ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር እነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በነበሩት እነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ። የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሾቹ ÷ 1ኛ የፋይናንስ…

ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት በትብብር እንሠራለን- የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራው ውጤታማነትና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት መሳካት በትብብር እንደሚሠሩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አረጋገጡ፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ከሁለት ወራት በፊት ወደ ተሟላ ትግበራ መግባቱ ይታወቃል። የማሻሻያው ዓላማ…