የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና ከካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያይተዋል፡፡ ይህን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲው ግብርና የኢኮኖሚ ዕድገት መሪ እንዲሆን አስችሏል-ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) amele Demisew Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ግብርና የኢኮኖሚ ዕድገት የመሪነት ሚናውን እንዲወጣ አስችሏል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ። ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የዘመናዊ ፖድካስት ስቱዲዮ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ Shambel Mihret Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በዛሬው ዕለት ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የዘመናዊ ፖድካስት ስቱዲዮ ግንባታ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊፋ ዋና ፀሃፊ እና የካፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊፋ ዋና ጸሃፊ ላርስ ኒልስ ማቲያስ ግራፍስትሮም እና የካፍ 3ኛው ም/ፕሬዚዳንት ሱሌማን ዋበሪ በ46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው የአፍሪካ ሕብረትና የተመድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ ሕብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የትብብር ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ…
ስፓርት በቶሮንቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ዋጋነሽ መካሻ በቶሮንቶ ሴቶች ማራቶን ርቀቱን 2 ሰዓት 20 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሩሲያ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ሞስኮ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ ቨኑኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በሩሲያ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አጀንዳችን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የክብርና የትውልድ አጀንዳቸው መሆኑን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ። መንግሥት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ውይይት…
ስፓርት ማቼስተር ሲቲ ዎልቭስን 2 ለ 1 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሞሊኒክስ ስታዲየም አቅንቶ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ዎልቭስን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ኖርዌጂያኑ ስትራንድ ላርሰን ሲያስቆጥር÷ የውኃ ሰማያዊዮቹን…