ስፓርት አርጀንቲና የኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ለ16ኛ ጊዜ አነሳች Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለ16ኛ ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች፡፡ የሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በመደበኛ 90 ደቂቃ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርቷል፡፡ በዚህም ላውታሮ ማርቲኔዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገለጸ Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት “አንድ ሰው አንድ ነው” የሚለውን መርሕ ይዞ የግለሰቦችን መረጃ በመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3ኛ ዙር ወደሀገራቸው ለሚገቡ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የሚደረገው አቀባበል ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ዙር ወደሀገራቸው ለሚገቡ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የሚደረገው አቀባበል መጀመሩ ተገለጸ፡፡ “Leave your Legacy, savor your holiday” የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ በሶስተኛው ምዕራፍ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን…
ጤና ከግሎባል ፈንድ በተገኘ ድጋፍ ስኬታማ በሽታዎችን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባራት ተከናውኗል ተባለ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግሎባል ፈንድ በተገኘ 453 ሚልየን ዶላር የቲቢ፣ የኤች አይ ቪ፣ የወባ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር እንዲሁም የጤና ስርአትን በማጠናከር ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበሽታ መከላከል ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ ተስፋ የሰነቀ ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና መቻል የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ የቀድሞ ታሪኩን አድሶ እና በውጤት ታጅቦ የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ፕሮጀክት ታሪክ፣ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሐሳብ የተስማሙበት ሥራ መሆኑ ተመላከተ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት ታሪክ፣ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሐሳብ የተስማሙበት ድንቅ ስራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ግንባታ ተጠናቅቆ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበታ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት ገልጠዋል- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት የገለጡና የህልምን ትልቅነት ያሳዩ መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። የጎርጎራ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቅቆ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መመረቁ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በወዳጅነት ጨዋታ መቻል በኪታራ ተሸነፈ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻልን 80ኛ ዓመት ምሥረታ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደውን ጨዋታ የዑጋንዳው ኪታራ ቡድን መቻልን 2 ለ 0 ረትቷል፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታን አስመልክቶ ቀደም ብለው በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች÷ የአርቲስቶች ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስኬቶች ተመዝግበዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት የልማት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡…