የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ "ስቴይ ግሪን አርባ ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ ሩጫው በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች እየተካሄደ ሲሆን÷ 800 ሜትር የህፃናት ውድድር አስቀድሞ ተካሂዷል። መነሻውንና መድረሻውን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎችና በድሬዳዋ የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ እና በክልሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ እየተንከባለሉ የመጡ ሀገራዊ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአዋጅ…
ስፓርት የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናበተ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ አንድ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናብቷል። የአለታ ወንዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ዳኛ በሁለት ተመሳሳይ ጉዳዮች ተጠርጥረው በተደረገ የማጣራት ስራ ወንጀለኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኘው እና የገበታ ለሀገር አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና የአሁኑ እጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱ ተነገረ። ሜታ ኩባንያ በትራምፕ የፌስቡክ እና የኢንስታግራም ገጾች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ያነሳው ትራምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢና የስራ ክፍሎችን ጎብኝቷል፡፡ አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትን ተቀብሎ በክብር ማስተናገዱን ገልጿል፡፡…
ስፓርት ሊዊስ ናኒና ኑዋንኩ ካኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ገለጹ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ኑዋንኩ ካኑ በኢትዮጵያ ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን አሉ። ዛሬ ማለዳ ላይ አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የስፖንጅ ፋብሪካ ተመረቀ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ታቦር ፎም የስፖንጅ ፋብሪካ መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ÷ በንሳ ዳዬ ቡና ላኪ ድርጅት በይርጋለም ኢንዱስትሪ እያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደት አበረታች መሆኑ ተገለፀ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። ዋና ስራ አስፈፃሚው የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ…