Fana: At a Speed of Life!

8ኛው የአፍሪካ ሕብረትና የተመድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ ሕብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የትብብር ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ…

በቶሮንቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ዋጋነሽ መካሻ በቶሮንቶ ሴቶች ማራቶን ርቀቱን 2 ሰዓት 20 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሩሲያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ሞስኮ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ ቨኑኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በሩሲያ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው…

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አጀንዳችን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የክብርና የትውልድ አጀንዳቸው መሆኑን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ። መንግሥት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ውይይት…

ማቼስተር ሲቲ ዎልቭስን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሞሊኒክስ ስታዲየም አቅንቶ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ማንቼስተር ሲቲ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ዎልቭስን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ኖርዌጂያኑ ስትራንድ ላርሰን ሲያስቆጥር÷ የውኃ ሰማያዊዮቹን…

5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማና አካባቢው ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በላቀ ፍጥነት የላቀ አገልግሎትን መጠቀም የሚያስችለውን የ5ኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ በሰሜን ምዕራብ ሪጅን ባሕር ዳር ከተማ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣…

ተቋማቱ ለቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቁሳስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት ማስፈጸሚያ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…

በጫሞ ሐይቅ ከደረሰው የጀልባ መስጠም ጋር በተያያዘ እስከ አሁን 12 አስከሬን ተገኝቷል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአቡሎ አርፋጮ ወደ አርባምንጭ ከተማ 16 ሰዎችን እና ሙዝ ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ባሳለፍነው ሐሙስ 10 ሠዓት ከ20 ገደማ ጫሞ ሐይቅ ላይ መስጠሟ ይታወቃል፡፡ አደጋውን ተከትሎም እየተከናወነ ባለው የነፍስ አድን ሥራ ትናንት 2 ዛሬ ደግሞ…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚመጥን አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ እያደገ ያለውን የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚመጥን አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017…

በክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ 19 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትየልማት ተግባራትን በማከናወን 19 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ፡፡ "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የተከናወኑ የ2016 ዓ.ም ሀገር…