Fana: At a Speed of Life!

ከግሎባል ፈንድ በተገኘ ድጋፍ ስኬታማ በሽታዎችን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባራት ተከናውኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግሎባል ፈንድ በተገኘ 453 ሚልየን ዶላር የቲቢ፣ የኤች አይ ቪ፣ የወባ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር እንዲሁም የጤና ስርአትን በማጠናከር ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበሽታ መከላከል ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን…

የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ ተስፋ የሰነቀ ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…

መቻል የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ የቀድሞ ታሪኩን አድሶ እና በውጤት ታጅቦ የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…

የጎርጎራ ፕሮጀክት ታሪክ፣ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሐሳብ የተስማሙበት ሥራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት ታሪክ፣ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሐሳብ የተስማሙበት ድንቅ ስራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ግንባታ ተጠናቅቆ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቋል፡፡…

የገበታ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት ገልጠዋል- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት የገለጡና የህልምን ትልቅነት ያሳዩ መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። የጎርጎራ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቅቆ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መመረቁ ይታወቃል።…

በወዳጅነት ጨዋታ መቻል በኪታራ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻልን 80ኛ ዓመት ምሥረታ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደውን ጨዋታ የዑጋንዳው ኪታራ ቡድን መቻልን 2 ለ 0 ረትቷል፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታን አስመልክቶ ቀደም ብለው በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች÷ የአርቲስቶች ቡድን…

ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስኬቶች ተመዝግበዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት የልማት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡…

የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመቻል ስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት ምስረታ አከባበር በተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸንፏል። “መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ያለውን የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታ…

1 ሺህ 48 ኢትዮጵያውያን ከሳዑ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 48 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ መሆኑንም ነው ሚኒስቴሩ…

የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለትውልድ ፕሮጄክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገጽታ በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመሩ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጄክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገጽታ በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)…