Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የቀድሞ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ የመርህ ሰው እና እውነተኛ የኢትዮጵያ…

4 ነጥብ 6 ኪሎግራም ወርቅ ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ተጠርጣሪ ከኤግዚቢቱ ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ ተጠርጣሪው በዛሬው ዕለት በአሶሳ ከተማ 02 ቀበሌ በሃይሉክስ መኪና 4 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የአስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች የ12 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ይገኛል። የእቅድ አፈጻጸም ግምገማው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ መድረኩ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ ጫና ያለባቸውን አካባቢዎች በመለየት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ ጫና ያለባቸው አካባቢዎች ተለይተው የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት÷ በክልሉ ሁሉም ዞኖች የወባ ስርጭት…

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የታየው የሼድ መያዝ ምጣኔ እድገት በሌሎችም መደገም አለበት – ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የታየው የሼድ መያዝ ምጣኔ እድገት በሌሎች ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለመድገም መስራት እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። ዋና ስራ አስፈፃሚው በዛሬው እለት የአዳማ…

ኢጋድ ለኢትዮጵያ ብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ የድርጊት መርሐ ግብር ግምገማ ባለድርሻ አካላት…

አቶ ኡሞድ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሠ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አካል የሆነ ችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ክልል አቀፍ መርሐ-ግብር ትናንት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን በወላይታ ሶዶ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ÷ መድረኩ ለስራ ምቹ የሆነ ክልል ከመፈጠር አኳያ በበጀት ዓመቱ የተሰሩ ስራዎችን ለመገምገም እና…

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው፡፡ በሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ፣ ቡራዩና መልካ ኖኖ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጨፌ ኦሮሚያ…

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያዘጋጀው የወጣቶች የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና…