Fana: At a Speed of Life!

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ፕላስ የመረጃ እና የባህል ሚዲያ ማዕከል መመስረቱን አስመልክቶ የመክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በሩሲያ ሞስኮ ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በብሪክስ ፕላስ አባል ሀገራት መካከል የሰብዓዊ ትብብርን ለማጎልበት፣ ባህልን፣ ሳይንስን እና…

ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ በጀት ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ…

የጡት ካንሰር ታካሚዎች ወደ ጤና ተቋም ዘግይተው መሄዳቸው ሕመሙን አክሞ ለማዳን ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ታካሚዎች ወደ ጤና ተቋም ዘግይተው መሄዳቸው ሕመሙን አክሞ ለማዳን ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ህይወት ሰለሞን ÷ የጡት ካንሰር በሽታ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በወረዳው መምህር ሀገር ቀበሌ ቦሰቄ ድልድይ በሚባል አካባቢ ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ አረርቲ ከተማ 445…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊቷ ናኦሚ ግርማ የ10ኛው ዙር የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩ ውስጥ ገብታለች። በ20 አመታቸው ወደ አሜሪካ ካቀኑ ኢትዮጵያውያን እናትና አባት የተወለደችው የ24 ዓመቷ ናኦሚ የአሜሪካ…

በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጥቅምት 6 ቀን…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፣ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ያደረጉ ወታደራዊ አታሼዎች፣ ወታደራዊ…

ኢትዮጵያ ከ1 ሚሊየን በላይ ስደተኞችን አስጠልላለች- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት የገቡ ከ1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ማስጠለሏን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከኤደንብራ ደቸስ ልዕልት ሶፊ ሔለን ጆንስ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊ እና…

ፕሬዚዳንት ታዬ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት…

በህገ-ወጥ መንገድ ማዳበሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ የ70 ዓመት አዛውንት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በህገ-ወጥ መንገድ የአፈር ማዳበሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉት የ70 ዓመት አዛውንት በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ። የክልሉ ፍትህ…