Fana: At a Speed of Life!

መረጃዎችን ለመሰበሰብ የሚረዳ ሃይ አልቲትዩድ ሳተላይት ባሉን ወደ አየር ተለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት መረጃን ለመሰብሰብ የሚረዳ "ሃይ አልቲትዩድ ሳተላይት ባሉን" ወደ አየር ለቀቀ፡፡ ሳተላይት ባሉንን የመልቀቅ ስነ ስርአት በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክፍለ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

በኦሮሚያ ክልል በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር ላይ ሩዝ ለማልማት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ ሩዝ ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ገለጹ፡፡ ከዚህም 60 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ኃላፊው በጅማ ዞን ዴዶ ወረዳ የሩዝ ሰብል…

የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሕዝቡን ጥያቄ መሰረት ያደረገ ልማት እንዲኖራቸው እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ከተሞች የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ መሰረት ያደረጉና ደረጃቸውን የጠበቁ መሰረተ ልማቶች እንዲኖራቸው የክልሉ መንግሥት እየሰራ መሆኑን የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱረህማን ገለጹ። በሞጆ ከተማ ከ360 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ…

ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ አምስት ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። የዐቃቤ ህግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

በአርሲ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አብዱልሃኪም ሙሉ በአርሲ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው፡፡ ፕሮጀክቶቹ በተያዘላቸው የጥራት ደረጃ እና ጊዜ ተገንብተው መመረቃቸውንም አቶ አብዱልሃኪም…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ20 ቢሊየን ዶላር በላይ የወጪ ንግድ ምርት የማመንጨት አቅም እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከ20 ቢሊየን ዶላር በላይ የወጪ ንግድ ምርት የማመንጨት አቅም እንዳለው ተጠቁሟል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተጠሪ ተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ገምግመዋል። በወቅቱም÷…

በሞሮኮ በተካሄደ የሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ ክፍለ አህጉራዊ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በተካሄደው የሁዋዌ ‘ቴክ ፎር ጉድ’ ክፍለ አህጉራዊ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን አንደኛ በመሆን አሸንፏል። ከምስራቅ፣ ሰሜን፣ ምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ የተውጣጡ 17 ሀገራትን ያሳተፈ “የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር 2024”…

ኢትዮ ቴሌኮም 93 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት ዓመት 93 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የበጀት ዓመቱን የሥራ አፈጻጸም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኩባንያው በዓለም ካሉ 778…

የምክር ቤት አባላት ከ127 ሺህ በላይ ቀበሌዎች የሰበሰቧቸውን ጥያቄዎች ለተቋማት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተመረጡባቸው አካባቢዎች ወርደው 127 ሺህ 277 ቀበሌዎች ላይ የሰበሰቧቸውን ጥያቄዎች ለአስፈጻሚ ተቋማት ለይተው አቅርበዋል፡፡ አስፈፃሚው አካል ለህዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራም የህዝብ ተወካዮች ምክር…

ኢትዮጵያ ለ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች መሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬከተር ጠይባ ሀሰን÷ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ስደተኞችን…