Fana: At a Speed of Life!

በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ ለማዋል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አርቸር አቪዬሽን በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን በአየር ትርንስፖርት አገልግሎት ላይ ለማዋል እና በአርቸር ኤር የበረራ…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዋዜማ “ፊጣሪ ሃዋሮ” በሀዋሳ መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል ዋዜማ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ "ፊጣሪ ሃዋሮ" በመባል የሚታወቀው ክብረ በዓሉ በሲዳማ ባህል አዳራሽ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ብሔራዊ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ብሔራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት አድርጓል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የባህል ዘርፍ አማካሪ ዣንግ ያዌይን እና በቻይና…

በመዲናዋ 165 ሺህ ዜጎች የ5 ሚሊየን ኮደርስ የስልጠና መርሐ-ግብርን እየተከታተሉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 165 ሺህ ዜጎች የ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና መርሐ-ግብር እየተከታተሉ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፈ ቱሉ ጥላሁን (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬት…

የማዕከሉ ሰልጣኝ ሴቶች በገበያ ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ’ለነገዋ’ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ሰልጣኝ ሴቶች በገበያ ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ እንደሚሰራ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ከማዕከሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፤…

የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ሊደረግ እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። አሰራሩ በተለያዩ መንገዶች መንግስት የሚያገኛቸውን ገንዘቦች ወደ አንድ ቋት ለመሰብሰብ የሚያስችል እና ለታለመለት…

በኦሮሚያ ክልል የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት ተከናውነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በምዕራብ አርሲ ዞን ገደብ ሃሳሳ ወረዳ…

ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል። የፍቼ ጫምባላላ እሴቶች ለሀገራዊ መግባባት፣ ለህዝብ አንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ እንዳላቸው የሲዳማ ክልል…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የባለብዙወገን ግንኙነት፣ ሰብአዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው የሀገራቱን የልማት አጋርነት፣ የኢኮኖሚ ትብብርና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ሥርዓትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም አቀፉ የክፍያ ተቋም ማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓትን አስጀምሯል። ባንኩ ያስጀመረው የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓት በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል እንደሚያግዝ ተገልጿል።…