Fana: At a Speed of Life!

በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር መቆጣጠሪያ ማዕከል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶችን ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ልዩ የቁጥጥር ማዕከል ሥራ ጀመረ። የኢትዮጵያ የዱር እስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በቦሌ ዓለም…

ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙና ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙ እና ሲያዘዋውሩ አግኝቻቸዋለሁ ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አንደኛውን ሀሰተኛ ብር…

በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ ነው – ቶኒ ብሌር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ መሆኑን የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀ መንበር ቶኒ ብሌር ተናገሩ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የአፍሪካ ሚኒስትር ከሃይበሪው ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት ፍሬያማ ምክክር አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት አቶ አህመድ መንግስት…

ለአንስቴዥያ ሙያ ተመራቂዎች የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንስቴዥያ ሙያ ተመራቂዎች የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና በተመረጡ ስምንት ጣቢያዎች መሰጠቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ዳግማዊ ሚኒልክ ጤና…

ከጥራጥሬ በተጨማሪ የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ ሰብል ምርቶች በተጨማሪ ሌሎች የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየሠራች መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም መጠነ ርዕይ ባላቸው ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ…

ኒሆን ሂዳንክዮ የ2024 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የኒውክለር ቦምብ ጥቃት የተረፉ ጃፓናውያን ያቋቋሙት ‘ኒሆን ሂዳንክዮ’ የተሰኘው ማህበር የ2024 የሰላም የኖቤል ሽልማትን አሸንፏል። ኒሆን ወይም ሂባኩሻ በመባል የሚታወቀው ማህበሩ ኒውክለር ቦምብ ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል…

ከ4ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉት የፕሪሚየርሊጉ ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ባሉ መርሐ-ግብሮች የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ፡፡ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮች በድሬዳዋ…

ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ። መርሐ-ግብሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዑጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ፓኪስታን…