እስከ አሁን ከ836 ሺህ 253 ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ ትናንት ድረስ 964 ሺህ 118 ነጥብ 1 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ከዚህ ውስጥም 836 ሺህ 253 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ…