አይ አር ሲ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዓለም አቀፉ ነፍስ አድን ኮሚቴ (አይ አር ሲ) ካንትሪ ዳይሬክተር ፓውሎ ሲሙስቺ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ጤና ሚኒስቴር በአደጋ ምላሽ አሰጣጥ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በቅርበት በመስራት…