የሀገር ውስጥ ዜና በተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ባለፉት ሰባት ወራት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ከ200 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበትን 14ኛው የኢትዮ - ቻምበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Yonas Getnet Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በተለያዩ ወታደራዊ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ ተፍራርመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የገበታ ጨው ምርቶች ከገበያ ታገዱ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የገበታ ጨው ምርት ዓይነቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ ምርቶቹ በሚመለከተው አካል የደረጃ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ ሳይሰጣቸውና ጥራትና ደረጃቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ በመገኘታቸው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነቡ ሕንጻዎች ስምምነት ተፈረመ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሕንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት – ፕሬዚዳንት ታዬ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ ስልጣናቸውን ከቀድሞ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አደም በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር በመጪው እሑድ ይካሄዳል Hailemaryam Tegegn Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት በመጪው እሁድ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታውቋል፡፡ ‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም ምንጭ’…
የሀገር ውስጥ ዜና በ298 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Yonas Getnet Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ጉራዳሞሌ ወረዳ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። በሥነ-ሥርዓቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትግራይ ክልል ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት እንዳይገባ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ Melaku Gedif Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ክልልን ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት ለመክተት የሚሞክረው በክልሉ የሕግ ተቀባይነት ያጣው የሕወሓት አንጃ ከድርጊቱ ሊቆጠብ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡ አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ…