Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ግንኙነታቸው ተጠናክሮ ይቀጥላል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረጅም ዘመን የዘለቀው የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በደቡብ ኮሪያ የቀድሞ ዘማቾች ጉዳይ ሚኒስትር ካንግ ጁንግ-አይ ከተመራ…

የብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ 2 ሎት 1 የግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የቻይና ኮንስትራክሽን ድርጅት የብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ÷ የሲቪልና የኤሌክትሪክ ሥራዎች፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የመንገድ፣ የወንበር ገጠማ እንዲሁም…

አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ክሶች በሁለቱ ነጻ ሲባሉ በአንዱ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ሦስት ክሶች መካከል በ1ኛ እና በ2ኛ ክስ ነጻ የተባሉ ሲሆን በ3ኛው ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሕገ-መንግሥትና…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደሴ ከተማ የገነባው የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጽሕፈት ቤታቸው ወጪ በደሴ ከተማ የተገነባውን የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ መረቁ፡፡ ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 420 ኩንታል ዱቄት የማምረት አቅም አለው መባሉን የጽሕፈት ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዳቦ…

የንግድ ዘርፉን አገልግሎት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ለማገዝ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የዘርፉን አገልግሎት በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ለማድረግ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷…

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የገንዘብና የፊሲካል ፖሊሲ አቅምን የሚገነባ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የገንዘብና የፊሲካል ፖሊሲ አቅምን የሚገነባና የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓትን የሚያዘምን መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር እና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። መንግሥት ቀጣይነት ያለው…

በንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ያለመ የመንግሥትና የግሉን ዘርፍ ያካተተ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በመድረኩ÷ የንጽህና መጠበቂያ ምርት በሀገር…

በኦሮሚያ ክልል 143 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አራቱም የወለጋ ዞኖች በፀጥታ ችግር በመሰረተ ልማት ላይ በደረሰ ጉዳት ከአገልግሎት ውጭ የነበሩ 143 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም ኤክትሪክ አገልግሎት አገኙ፡፡ አካባቢዎቹ እስከ 6 ዓመታት ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ውጭ…

በአማራ ክልል የኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪውን ምርታማነት በማሳደግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማስፋት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚ 15 ነጥብ 4 በመቶ ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑንም ነው…

የኮሪያ ጦርነት ኢትዮጵያውያን አርበኞች መታሰቢያ ሃውልት በመዲናዋ ቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያ ጦርነት ዘማች የነበሩ የ2 ሺህ 482 ኢትዮጵያውያን አርበኞችን ስም የያዘ መታሰቢያ ሃውልት በአዲስ አበባ ከተማ ተሰራ፡፡ ከፈረንጆቹ 1950 እስከ 1953 በኮሪያ ጦርነት የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ስም የተቀረጸበት የመታሰቢያ ሃውልት…