በወላይታ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተከሰተበት አካባቢ ነዋሪዎች ከስጋት ነፃ በሆነ አካባቢ ሰፈሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተከሰተበት ቀበሌ ነዋሪዎችን ከስጋት ነፃ ወደ ሆነ አካባቢ የማስፈር ስራ መከናወኑን የዞኑ የአደጋ ሥጋት ስራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሳለኝ…